የአዲስ አበባ ከተማ አመሰራረት

አዲስ አበባ ተብላ የተሠየመችው እቴጌ ጣይቱ ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፰፻፸፱ ዓ/ም ፍልውሃ ፊል-ፊል ወደሚልበት መስክ ወርደው ሳሉ ከዚህ በፊት አይተዋት የማያውቋት አንዲት ልዩ አበባ አይተው ስለማረከቻቸው ቦታውን ‹‹አዲስ አበባ!›› አሉ ይባላል። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት። ራስ-ገዝ አስተዳደር ስላላት የከተማና የክልል ማዕረግ ይዛ ትገኛለች። አብዛኞቹን የሀገሩ ቋንቋዎች የሚናገሩ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች የሚኖሩባት ከተማ ናት። ከባሕር ጠለል በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኘው ከተማ በግምት 2,757,729 ሕዝብ የሚኖርባት በመሆኗ የሀገሪቱ አንደኛ ትልቅ ከተማ ናት።

ከተማዋ እቴጌ ጣይቱ በመረጡት ቦታ ማለትም በፍል ውሐ አካባቢ ላይ በባላቸው በዳግማዊ ምኒልክ በ፲፰፻፸፰ ዓ.ም. ተቆረቆረች። የሕዝቧ ብዛት በያመቱ 8% (ስምንት በመቶ) እየጨመረ አሁን አራት ሚሊዮን እንደሚደርስ ይገመታል።

ከእንጦጦ ጋራ ግርጌ ያለችው መዲና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መገኛ ሆናለች። ይህም በመስራቹ የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ስም ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ይባል ነበር።

ተጨማሪ ያንብቡ

ክፍለ ከተማ

ክፍለ ከተማ ስፋት ህዝብ ብዛት
ብዛት
አዲስ ከተማ 7.41 271,644 36,659.1
አቃቂ ቃሊቲ 118.08 195,273 1,653.7
አራዳ 9.91 225,999 23,000
ቦሌ 122.08 328,900 2,694.1
ጉለሌ 30.18 284,865 9,438.9
ቂርቆሰ 14.62 235,441 16,104
ኮልፌ ቀራኒዮ 61.25 546,219 7,448.5
ልደታ 9.18 214,769 23,000
ን/ስልክ ላፍቶ 68.30 335,740 4,915.7
የካ 85.46 337,575 3950.1
ለሚ ኩራ N/A N/A N/A
ስም ክፍለ ከተማ የስራ መደብ
አቶ ይታያል ደጀኔ አዲስ ከተማ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ አሰፋ ቶላ አዲስ ከተማ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
ወ/ህይወት ጉግሳ አዲስ ከተማ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ጀማል ረዲ ቂርቆስ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አሰግደው ኃ/ጊዮርጊስ ቂርቆስ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ታመነ አዱኛ ቂርቆስ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ መኮንን አምባዬ ቦሌ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
ወ/ትዕግስት ደጀኔ ቦሌ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ በረከት ተሰማ ቦሌ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ አባዌ ዮሐንስ ጉለሌ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ሲሳይ እንዳለ ጉለሌ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ አሸናፊ ደጀኔ ጉለሌ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ አሸናፊ ደጀኔ ጉለሌ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
ወ/ሮ ፈቲያ መሐመድ አቃቂ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ሙሰማ ጀማል አቃቂ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ግርማቸው አባተ አቃቂ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
ወ/ነፃነት ዳባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ዘመን ደሳለኝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ተገኝ ድንቅነህ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ኤልያስ መሐመድ ለሚ ኩራ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ወንዳየሁ ደጀኔ ለሚ ኩራ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ብርሃኑ ስለአምላክ ለሚ ኩራ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
ወ/ሽታዬ መሐመድ ልደታ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ አንዳርጌ ተዋበ ልደታ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ታረቀኝ ገመቹ ልደታ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ሙቀት ታረቀኝ ኮልፌ ቀራንዮ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ በርሃኑ አበራ ኮልፌ ቀራንዮ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ሙሉቀን ዮሐንስ ኮልፌ ቀራንዮ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ አስፋው ተክሌ የካ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ፈይሣ ፈለቀ የካ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ አበራ አፍራሻ የካ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
ዶ/ር ሃና አራዳ ዋና ሥ/አስፈፃሚ
አቶ ሚደቅሳ ከበደ አራዳ ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ሙባሪክ ከማል አራዳ ም/ዋና ሥ/አስፈፃሚ
According to the 2007 national census, 98.64% of the housing units of Addis Ababa had access to safe drinking water, while 14.9% had flush toilets, 70.7% pit toilets (both ventilated and unventilated), and 14.3% had no toilet facilities.In 2014, there were 63 public toilets in the city, with plans to build more.[45] Values for other reported common indicators of the standard of living for Addis Ababa as of 2005 include the following: 0.1% of the inhabitants fall into the lowest wealth quintile; adult literacy for men is 93.6% and for women 79.95%, the highest in the nation for both sexes; and the civic infant mortality rate is 45 infant deaths per 1,000 live births, which is less than the nationwide average of 77; at least half of these deaths occurred in the infants’ first month of life.